
Friday Church Service
ዓርብ፣ ኖቬም 28
|Edmonds
#Friday_Church_Service @6PM አስደሳች የአምልዕኮ ጥሪ በዋሽንግተን ስያቲል ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ኤርቴራዊያን የክርስቶስ ክብር አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እናት አጥቢያ ሁላችሁም ተገኝታችሁ ከእኛ ጋር ጌታን እንድታመልኩ ትጋብዛለች! የቃል ፣ የአምልዕኮ ፣ የትንቢትና የፈውስ አገልግሎት ጌታ በዘመናችን ቀብቶ ካስነሳው ከፓስተር ታምራት ካሽኬ ጋር!! ኑ! የጌታን ማዳን እዩ! Address: 19532 84TH AVE. W, EDMONDS WA 98026


Time & Location
ኖቬም 28 2025 ከሰዓት 4:00 – 6:00 ከሰዓት
Edmonds, 19532 84th Ave W, Edmonds, WA 98026, USA
About the event
A joyful call to worship for Ethiopians and Eritreans in Seattle, Washington. The Mother Church of Christ’s Glory International Church invites you all to come and worship the Lord with us! The ministry of word, worship, prophecy and healing with Pastor Tamrat Kashke, whom the Lord has anointed and raised up in our time!!
Come! See the salvation of the Lord!
አስደሳች የአምልዕኮ ጥሪ በዋሽንግተን ስያቲል ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ኤርቴራዊያን የክርስቶስ ክብር አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እናት አጥቢያ ሁላችሁም ተገኝታችሁ ከእኛ ጋር ጌታን እንድታመልኩ ትጋብዛለች! የቃል ፣ የአምልዕኮ ፣ የትንቢትና የፈውስ አገልግሎት ጌታ በዘመናችን ቀብቶ ካስነሳው ከፓስተር ታምራት ካሽኬ ጋር!!
ኑ! የጌታን ማዳን እዩ!
Address: 19532 84TH AVE. W, EDMONDS WA 98026





